Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42642
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » Today, 00:23
Migration and Grief
Patriotism and national unity
Hope, Blessing , escapism
Nostalgia and collective memory
Political polarization and anger
-
Tiago
- Member
- Posts: 3300
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42642
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » Today, 02:02
ቲያጎ
አንተ ቴዲ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም! ቲዲ ያንተ ፖለቲካ አይደለም! አቢይ እራሱ ቴዲ ጋር ብሽሽቅ በመጀመሩ የሚጎዳው እራሱ እንጂ ቴዲ አይደለም! ቴዲ አፍሮ ሕዝብ ነው ። አንድ ሰው ፣ አንድ አርቲስት አይደለም ። ቴዲ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኮሊክቲቨ ሳይኮሎጂና ልብ ነው።
እኔ ልንገርህ አቢይ በአንድ መስመር ቴዲን ላዲሱ አልበምህ እንኳን ደስ ያለ መስመር ቢጽፍ ዛሬ ያቢይ ስም ከቴዲ የያይዞ ይነሳ ነበር። አጉል ብሽሽቅ ውስጥ በመግባቱ አቢይ አሁን የሚበሻሸቀው ከማሬማ ጋር እንጂ ከቴዲ ጋር አይደለም ። ቴድ ነገ ሚኒስቴርና ንጉስ ሁን ብትለው እንኳን አይቀበልህም ! ከዚያ በላይ ሺ ግዜ የላቀ ሞራል ል እ ልና ያለው ያን ደሞ በተግባር የኖረ እጅግ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
አንተ የጎሳ ፖለቲካ ይዘህ ከኦሮሞ ጎሳ ጋር ለስልጣን የምትታገል ሰው ከቴዲ ጋር ፍጹም ተቃራኒ እንደ ሆንክ ማወቅ አለብህ ። ልብ በል ኢትዮጵያን እያደሟት ያሉት ስልጣን ላይ ያሉት ብቻ ሳይሆን ያንተ ፋኖ፣ ያንተ ኦላ ያንተ ወያኔ ናቸው። ስለዚህ ቴዲ ላንተ የዘፈነ እንዳይመስልህ ባንተ ላይም ነው የዘፈነው!
አንተ ነገ 4 ኪሎ ብትገባ ሌላው አቢይ ሆነ ቴዲን ቁራ ነው የምትለው! ስለዚህ ዝም ብለው የሰዎችን ፍርድ ተከታተል ቀስ በቀስ እውነቱ ይገለጽልሃል!
-
sesame
- Member+
- Posts: 8533
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Tiago
- Member
- Posts: 3300
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Post
by Tiago » Today, 02:31
አንተ ቴዲ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም!
You run into making conclusion without an ounce of evidence.
It shows how your view is shallow.
" እኔ ልንገርህ አቢይ በአንድ መስመር ቴዲን ላዲሱ አልበምህ እንኳን ደስ ያለ መስመር ቢጽፍ ዛሬ ያቢይ ስም ከቴዲ የያይዞ ይነሳ ነበር። አጉል ብሽሽቅ ውስጥ በመግባቱ አቢይ አሁን የሚበሻሸቀው ከማሬማ ጋር እንጂ ከቴዲ ጋር አይደለም "።
So, your PM is an A55 not visionary at all.