Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 11 (ጥያቄ ቁጥር 10)

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2026, 12:08

መለኮት ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ያለን እና ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ያለን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ነዉ?

ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ማለት ሞት ኣላምንሽም እንደማለት ነዉ።

ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ማለት ይህ ሰበ ወይም ሰብ ወይም ሕዝብ በጎ ነዉ፣ ቢሞቱለትም ምንም ኣይዴለም እንደማለት ነዉ።

ሰበ/ሰብ/ሕዝብ መሠረታቸዉ ኣንድ የሆነ ጥንታዊ ቃል ነዉ።