Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10953
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: 50 ዓመት ሞላው ተብሎ ፣ የሂትለርን ግፍ እንርሳው አይባልም!

Post by ethiopianunity » 15 Apr 2026, 11:34

ትክክል! ለምንድን ነው ከንጉሱ አገዛዝ አነድችም ማንም የሚያነሳ የለም ግን ደርግ ሲሆን ብዙዎች በተዝታ ናፍቆት ላይ ናቸው ለምነ? ትውልዱ ስለ ኢትዮዽያ ትክክለኛውን ታሪክ ሳይማር ነው ያለፈው። የደርግን ጨፍጫፊነት የተገነዘቡ አይመስለኝም። በዚህ በድረ ገፅ ዘመን ትክክለኛውን ታሪክ ማስተማር ለትውልዱ ተገቢ ነው። አገሪቱ በጠላት እጅ ውስጥ ከገባች ከደርግ ጀምሮ ነው። ህዋሀትና ደርግ የውጭ ጠላት የሚፈልጉትን አሟልተዋል። አሁን ደሞ በፒፒ ዘመን እያፈጠጠ የመጣውን በአይን የሚታየውን ጠላትነት ከውጭ ትብብር ብቻ ሳይሆን ኢትዮዽያን የጎዱ ፓርቶዎች ነፃውጪዎቸ‍፣ ባእድ ነገሮች ገብተው ትውልዱን እያጠፋ፣ ግድያ፣ ክፍፍል ጦፏል። ወደ መጨረሻው ኢትዮዽያንን ወይ ማዳን ወይ ሰትጠፈሸ ማየት እየሆነ ነው። ፒፒ በድግምት ኢሉሚናቲ እየተራመደ መሆኑ የሚያሳየው ምልክት በአእድገት ስም ማህበረሰብን ማፈናቀል፣ በእድገት ስም ሰይጣናዊውን አኤሌክትሪክ መሰለያ መትከል፣ ኢሉምናቲን ማስፋፋት።

Post Reply