Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ቆምጬና የስልጣን ጥማቱ❗️

Post by Odie » 11 Apr 2026, 03:50

አንቺ ድመት
ወተት ትወጃለሽ?
አዎንንንንንንንንንን(ሚያው!)
እዳውስ ?

ብዙ ነው :lol:

ቆምጩ ካልነገስ ስርቶ መብላት አይችልምና ጠዋት ማታ አንግሱኝ ነው :lol:

ለዘመኑ የነገስ አገርን እንደፍራሽ አዳሽ እያደስ ያለ

ንጉስ አብቹ እያለ የምን ንጉስ ነው የሚያወሩት?

ብስናታሞች :lol:

በስረቁት ገንዘብ obliterate የተደረገውን ንግስና ማምጣት አያማራቸው ይቅር‼️ :lol:

ቆሞ ቀሮቹ :lol: