Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆሳዕና በቦሌ መድሃኔአለም! ማየት ማመን ነው!

Post by Abere » 05 Apr 2026, 15:51

የዞጥክ ነገር - አንድ ጊዜ ዕርቃን ዳንስ ቤት፤ አዳብና ሌላ ጊዜ ደግሞ መንፈሳዊ ገዳም ትግባለህ። አንድ ሰሞን ፋኖ ትሆናለህ፤ ሌላ ሰሞን ኦነግ-ብልጽግና ሸኔ ትሆናለህ። የተምታታብህ- አለም በጢምቢራህ የደፋችህ። ምን እኮ የቀረህ እንጥፍጣፊ ስብዕና የለህም -እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ።

ጽድቅ ሰላም ከመፈለግ፤ እውነት ከመናገር፤ በጎ ምግባር ከማድረግ ይጀምራል። እግዚአብሄር ፍቅር ነው - አንተ በአማራ ጥላቻ አድገህ፤ አርጅተህ ይችን አለም እጅ ነስተህ ልትሰናበት ልጥህ የራሰ መቃብርህ የተቆፈረ አዛውንት። ፈጥነህ ንስሃ ግባ - እሬቻ ቆሪጥ ኦሮሙማ ከማምለክ እራስህን ለይ፤ በላዔሰብ ( የአማራ ህጻናት ከሚፈጀው) ሄሮድስ አብይ አህመድ ያጨቀየህን ደም ታጠብ - ጭንቅላትህ ስለማይሰራ ከእነ እድፍህ ትሄዳለህ። አሳማ ሆድ ተሸክሞ መች ይሳካል።

Tiago
Member
Posts: 3307
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ሆሳዕና በቦሌ መድሃኔአለም! ማየት ማመን ነው!

Post by Tiago » 06 Apr 2026, 02:04

የዞጥክ ነገር - አንድ ጊዜ ዕርቃን ዳንስ ቤት፤ አዳብና ሌላ ጊዜ ደግሞ መንፈሳዊ ገዳም ትግባለህ። አንድ ሰሞን ፋኖ ትሆናለህ፤ ሌላ ሰሞን ኦነግ-ብልጽግና ሸኔ ትሆናለህ። የተምታታብህ- አለም በጢምቢራህ የደፋችህ። ምን እኮ የቀረህ እንጥፍጣፊ ስብዕና የለህም -እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ።

ጽድቅ ሰላም ከመፈለግ፤ እውነት ከመናገር፤ በጎ ምግባር ከማድረግ ይጀምራል። እግዚአብሄር ፍቅር ነው - አንተ በአማራ ጥላቻ አድገህ፤ አርጅተህ ይችን አለም እጅ ነስተህ ልትሰናበት ልጥህ የራሰ መቃብርህ የተቆፈረ አዛውንት። ፈጥነህ ንስሃ ግባ - እሬቻ ቆሪጥ ኦሮሙማ ከማምለክ እራስህን ለይ፤ በላዔሰብ ( የአማራ ህጻናት ከሚፈጀው) ሄሮድስ አብይ አህመድ ያጨቀየህን ደም ታጠብ - ጭንቅላትህ ስለማይሰራ ከእነ እድፍህ ትሄዳለህ። አሳማ ሆድ ተሸክሞ መች ይሳካል።
Abere
Ditto

Post Reply