Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17792
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ቀኜ - በመንግስት መዋቅር ውስጥ የተደራጀ ስውር ሃይል አማራ ክልል ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ አስተባብሮ ሕዝቡን አስወጥቶአል

Post by Misraq » 03 Apr 2026, 00:16

የበሻሻው ጩጬ በዚህ በጣም ተደናግጦአል፥፥ አዲስ አበባ ላይ ስምንተኛ አመት ባእለ ሲመቱን ሲያከበር የሚያምናቸው ሰዎች አማራ ውስጥ እሱን የሚያወግዝ ሰልፍ ጠርተውበታል:: የUAE በኢራን አፈር ከድሜ መብላት ምክንያት የበሻሻው ጩጬ የስልጣን ዘመን ከጠበቅነው በላይ እንደሚያጥርና እንደሚፈጥን እያንየንበት ያለ ሁኔታ ነው ያለው፥፥