Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

ሁሌም ኮሪደር ... ሁሌም ዲምላይ ... ሁሌም ብልጭልጭ ?? የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃናት ነው እንዴ ሁሌም ስለ ብልጭልጭ የሚደሰኮረው ??

Post by sesame » 25 Mar 2026, 12:14

Horsey,

This guy could be your grandson. But he is 100 times smarter than you! Pathetic!

Finfinne Press
3h

አለምአቀፍ ሚዲያ ላይ ለምን አይቀርብም ሲባል ... ቃና ቴሌቪዥን የውጭ ጣቢያ ነው ብሎ ቀረበ አሉ 😁 ... በነገራችን ላይ ሳልቫኪር ፣ ኢሳያስ ፣ እስማኤል ጊሌ ፣ ሀሰን ሼህ ፣ ዊሊያም ሩቶ ወዘተረፈ ..

የቀንዱ መሪዎች በተደጋጋሚ የውጭ ሚዲያ ላይ ቀርበው ስለ አፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ፣ የጂኦፖለቲካ ፣ የዲፕሎማሲ ፣ የሀይል አሰላለፍ ለውጦችን አስመልክቶ ሰፊ ቃለመጠይቅ ይሰጣሉ። ይሞግታሉ።

በቃ ነጥብ ጣሉም አልጣሉም መነጋገሪያ ሃሳቦችን ሆነ ከበድ ያለ አለምአቀፍ ሙግቶችን ፊትለፊት ቀርበው ያደርጋሉ። #አብይ ግን ከእግረኛው ሚዲያ እስከ ቃና ... ከዋልታ እስከ EBC የሚቀርበው ስለ ኮሪደሩና ስለ ቅንጡ ሪዞርቶች ሊደሶኩር ነው።

ሌላው ቀርቶ በሀገር ውስጥ ሚዲያ እንኳን ሙግት አይችልም። እራሱን ሊያደንቅና በብሎጭልጮቹ እየተመፃደቀ የኢትዮጵያ ህዝብ እድገቱን ማየት አይችልም ብሎ ለመናገር ነው።

ስምንት አመት ሙሉ ሚዲያ እየቀያየረ ስለ ኮሪደርና ሪዞርቶች የሚደሶኩረው ምን ያህል ትኩረት ቢፈልግ ነው ?? ህዝቡ አንድ ሁለቴ በስህተትም ቢሆን አጨብጭቦለታል ... እንዴት እድሜ ልኬን አጨብጭቡልኝ ሁልጊዜም ኮሪደሩን እዩልኝ እያለ በሚዲያዎች ይቀርባል ?? ሰው እኮ ይሰለቻል።

ዛሬ ድምፁ ሲሰማ የሚያስመልሰው ... የሚጮህ ሰው ሁላ አለ። ፖለቲካ ባላንስ ነው ... ሚዲያ ስትቀይር ሀሳቦችንም መቀየር ግድ ይላል። EBC FANA ቃና እግረኛው ፣ ዋልታ ሁሉም ላይ ኮሪደር ተብሎ እንዴት ይጨፈራል 🤔

BBC CNN አልጀዚራ ላይ መቅረቡ ይቅር ... መበልፀጋችን ማደጋችን አይቀርም ብሎ በመፈክር ከሚገልፀው የተለየ የኢኮኖሚ ሀሳቦችን ... ህዝቡ ምንም አያውቅም ሾርት ሚሞሪ ነው ብሎ ከሚያማርረው ውጪ ገዢ የፖለቲካ ሀሳቦች ...
በዲፕሎማሲያዊ ነግሰናል እገሌ የሚባለው ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ መጥቶ ህንፃና ሰፊ መንገድ አየ ተብሎ ከሚገለፀው .. የላጥ ላጥ ዲፕሎማሲ ባሻገር ... ጥርት ያለና ተጨባጭ ሁኔታን የሚገልፅ ፣ ለህዝብ ግልፅ የሆነ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር የማያንስ ቃለመጠይቅ በአማርኛ ቋንቋ መስጠት እንዴት አይችልም ???

ሁሌም ኮሪደር ... ሁሌም ዲምላይ ... ሁሌም ብልጭልጭ ?? የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃናት ነው እንዴ ሁሌም ስለ ብልጭልጭ የሚደሰኮረው 🤔 ??


Last edited by sesame on 25 Mar 2026, 12:16, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁሌም ኮሪደር ... ሁሌም ዲምላይ ... ሁሌም ብልጭልጭ ?? የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃናት ነው እንዴ ሁሌም ስለ ብልጭልጭ የሚደሰኮረው ??

Post by Horus » 25 Mar 2026, 12:15

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አለች!

ይህው ቆሞ ቀሩ ሻቢያ የግብጽ መሳለሚያ
:lol:

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሁሌም ኮሪደር ... ሁሌም ዲምላይ ... ሁሌም ብልጭልጭ ?? የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃናት ነው እንዴ ሁሌም ስለ ብልጭልጭ የሚደሰኮረው ??

Post by sesame » 25 Mar 2026, 12:20

Pathetic,

You have posted over a thousand times about dimlight and parks and street lights. If that is only what you see, then you must be suffering dementia. Ethiopia is disintegrating. If you can't see that, then you are dumber than aba Dembar. At least she has a motive for lying. She is protecting her arsee. What is your motive to promote idiotic PP propaganda! :lol: :lol: :lol:

Post Reply