Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17792
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ጴንጤ ተደብቆ ሲዳራ እና ሲያመነዝር ኦርቶዶክስ ብዙ እስላምን ወደ ክርስትና እያመጣች ነው። የኡስታዝ ሚስት ሳትቀር ተጠምቃለች።

Post by Misraq » 17 Mar 2026, 12:21

ጴንጤ የደቡብና አኦሮሞ መጤ ሃይማኖት ነው። አላማውም ፓትርዬቲክና ኦርቶዶክስ የሆነውን ሰሜንን ከሥሩ ለመሸርሸርና ተገዢ ባርያ ለማድረግ። ለዚህ ነው ተንከሲስ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ላይ የሚተጋው። እስላምናን ግን አይጋፋም። ነገርየው ፖለቲካዊም ይዘት ስላለው።

በዚህ ሁሉ ውስጥ ወሃቢይ እስላምም ጴንጤም ወደ ኦርቶዶክስነት እየተቀየሩ ነው።