Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 8513
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

ሶማሌ ፣ ትግራይ ክልልን ጨምሮ ሌሎች ስምንት ክልሎች ፌደራል መንግስት ላይ ከጌዲዮን ጢሞንዮን ቤተሰብ በላይ ተወካይ የላቸውም

Post by sesame » 15 Mar 2026, 13:52

it is all about looting. PP oromos don't want to share the loot! Ghideon and his familiy look like harmless sheep! :lol: :lol: :lol:

ሶማሌ ፣ ትግራይ ክልልን ጨምሮ ሌሎች ስምንት ክልሎች ፌደራል መንግስት ላይ ከጌዲዮን ጢሞንዮን ቤተሰብ በላይ ተወካይ የላቸውም 😁

ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞኒዮስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር .. ባል
ዶ/ር ሃና አርአያስላሴ ፍትህ ሚኒስትር .. ሚስት
አቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ የብሔራዊ መታወቂያ ዳይሬክተር .. ወንድም ..

የሚገርመው ይህ በከፍተኛ ስልጣን ደረጃ ነው። ወረድ ስትል በዳሬክተር ፣ በቢሮ ሀላፊ ማዕረጎች የአጎት ልጅ የአክስት ልጅ .. አማች ምናምን በሽ ነው 😁 ....

#አብይ ክልላዊ የፌደራል መንግስት አወቃቀርን አፍርሶ ቤተሰባዊ ፌደራሊዝም እየተገበረ ነው።