Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42199
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 14 Mar 2026, 19:47
የትግሬም ሆነ የኤርትራ ችግር መፍትሄው በጣም ቀላል ነው። መለሰና ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ኢትዮጵያን ለዘላለም እስር ቤት ይዘው ለግብጽ ተገዥ ለማድረግ የሰረቁትን አሰብ ለባለቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ ብቻ ነው ። ይህ ሳሆን በሰላም እንኖራለን ካሉ የመጨረሻ ጂሎች ናቸው ። ኢትዮጵያ በቂ የጦር ኃይል ስታዘጋጅ ማንንም ሳታማክር አሰብን እንደ ምትመልስ ማወቅ አለባቸው። ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆም ባይቆም የሚለውጠው ነገር የለም ። ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆሙ ግ ን ለራሳቸው የሚበጃቸው ይመስለናል።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13677
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 16 Mar 2026, 00:55
Horus wrote: ↑14 Mar 2026, 19:47
የትግሬም ሆነ የኤርትራ ችግር መፍትሄው በጣም ቀላል ነው። መለሰና ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ኢትዮጵያን ለዘላለም እስር ቤት ይዘው ለግብጽ ተገዥ ለማድረግ የሰረቁትን አሰብ ለባለቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ ብቻ ነው ። ይህ ሳሆን በሰላም እንኖራለን ካሉ የመጨረሻ ጂሎች ናቸው ። ኢትዮጵያ በቂ የጦር ኃይል ስታዘጋጅ ማንንም ሳታማክር አሰብን እንደ ምትመልስ ማወቅ አለባቸው። ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆም ባይቆም የሚለውጠው ነገር የለም ። ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆሙ ግ ን ለራሳቸው የሚበጃቸው ይመስለናል።
ትክክል
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10884
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 16 Mar 2026, 05:05
Horus wrote: ↑14 Mar 2026, 19:47
የትግሬም ሆነ የኤርትራ ችግር መፍትሄው በጣም ቀላል ነው። መለሰና ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ኢትዮጵያን ለዘላለም እስር ቤት ይዘው ለግብጽ ተገዥ ለማድረግ የሰረቁትን አሰብ ለባለቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ ብቻ ነው ። ይህ ሳሆን በሰላም እንኖራለን ካሉ የመጨረሻ ጂሎች ናቸው ። ኢትዮጵያ በቂ የጦር ኃይል ስታዘጋጅ ማንንም ሳታማክር አሰብን እንደ ምትመልስ ማወቅ አለባቸው። ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆም ባይቆም የሚለውጠው ነገር የለም ። ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆሙ ግ ን ለራሳቸው የሚበጃቸው ይመስለናል።
ብዙ ጊዜ አሁን አመት ሆነው አሰብን እናስመልሳለን ብለህ ስትፎክር። ያንተ ጌታ ችግሩ አኤሚሬትስን ከዚህ ኢራን ጥቃት እንዴት ላድነው ነው። ደካማ መሪ ሀያላን ከሆኑ አገራት የእውነት ከሆኑ የ ኢትዮዽያ ወዳጅ በስተቀር፣ ለገንዘብ ብለህ ዝቅ ብለህ ከሚያሰፈልገው ከዲፕሎማሲ በላይ የቤት ውስጥ ወዳጅ አትሆንም። ምክንያቱም ከልክ በላይ መወዳጀት መዘ ዝ ያመጣል። የአኤሚራት ምክር ለአብይ ኢትዮዸያን እንደኛ ዱባይ ባቢሎን እንድትመስል አንፀባርቃት ብሎ ነው። ለዚህም ነው ህዋሀትና ሻብያ ባዘጋጁለት ወጥመድ ኢምራት ጋር እንዲወዳጁ ያደረጉት የህዝብን መኖርያ አፈራርሰው ህዝብ እንዲለያይ። ኡኢሚሬትስ ዝና ዘላቂነት በአኢራን ድብደባ አሳየን። ባቢሎን ይወድቃል!!!