ያዲስ አበባ ኢስታንቡል ምትባለው የኮልፌ ቀራንዮ ቤተል ከተማ!!!
ማን እንደገነባት ታውቃላችሁ !
Re: ያዲስ አበባ ኢስታንቡል ምትባለው የኮልፌ ቀራንዮ ቤተል ከተማ!!!
What about this horsey. It is in Ethiopia. It is not from the 1950's, it is now!
https://www.facebook.com/share/p/18HFLJYavR/

https://www.facebook.com/share/p/18HFLJYavR/

Re: ያዲስ አበባ ኢስታንቡል ምትባለው የኮልፌ ቀራንዮ ቤተል ከተማ!!!
ፊፊ ፣ አንተ ቆሞ ቀር!
እኔ መርካቶ ሳድግ ሻይ የምጠጣው የጀበርቲዎች ሻይ ቤት ነው ፣ በራድ ፣ ፉል !!!
አንተ አስመራ ሄደህ ትገንጥለው ቆመህ ስትቀር ጉራጌ 2ኦ አመት ባልሞላው ግዜ ውስጥ አይደለም ቦሌን ይህን መሰል አስደናቁ ቦታ ገምብቷል! መላ ኢትዮጵያን ይህን የምናደርጋት !