Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

“ሸገር ፓሪስን መስላለች!”

Post by Selam/ » 05 Mar 2026, 20:38

ካድሬው
የሌላ ሃገር ከተማ ስም አትጥራ፣ ዝም በል!

ፓሪስ የተገነባችው ከዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት ጀምሮ ጠበብት ተራቀውባትና ለዘመናት በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ ነው። ከምድር በላይ ብቻ ሳይሆን በሆዷም ውስጥ ሌላ ውስብስብ ከተማ ይዛለች።

አንድ መንገድ ሰርተህና ዘንባባ ላይ መብራት አንጠልጥለህ አውሮፓን ደረስንባት ስትል ትንሽ እንኳን አታፍርም? ፓሪስ ውስጥ መብራት ዛፍ ስር ብትተክል ገልብጠው ይሰቅሉሃል።
ፉጋ!

Dama
Member+
Posts: 7807
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: “ሸገር ፓሪስን መስላለች!”

Post by Dama » 05 Mar 2026, 20:47

Ethno-racist
Primitive ethnicist Fano will build a mors civilized Finfine.
Ethno-racist.

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ሸገር ፓሪስን መስላለች!”

Post by Selam/ » 05 Mar 2026, 20:58

ዕምነቱ ከርሱ ፣ ዶማ ቫይረሱ
ህዝብ አስቸገረ ፣ ፈሱና ፈርሱ

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ሸገር ፓሪስን መስላለች!”

Post by Selam/ » 06 Mar 2026, 14:42




Post Reply