❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
አረቦችን የሀበሻ ትራፊ ምግብ እንዲበሉ ያደረጋቸው ኢትዮጵያዊ አልገዛ ባይነት፣ አይበገሬነት፣ ልበ ሙሉነት ፣ አሸናፊነት ፣ ታላቅነት።
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/watch/?v=887014817318196Re: ❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
እኔማ ዘልዬ ኮሜንት ማንበብ ነው የጀመርኩት:: በዶርዜኛ ወይም ሲዳመኛ ወይም በጉራጌኛ ብታወራው ኑሮ እኮ አናሳ ኮሳሳ ቋንቋ ስለሆነ አናውቀውም ችላ እንላት ነበር ግን ይህን ጉዷ በሚሊዮኖች ቋንቋ አማረኛ መቀደዷ መሆኑ ነው::
ተሳቀቅነ ወ ተሸማቀቅነ
ተሳቀቅነ ወ ተሸማቀቅነ
Re: ❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
"ከማን ሀገር የቤት ሰራተኛ ጋር እየተነጋገርሽ እንደሆነ ግን አውቀሻል? ኢትዮጵያዊ ትራፊ አይበላም! "

-
Hazega/Tsazega.
- Member
- Posts: 1600
- Joined: 12 Jun 2007, 20:55
Re: ❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
Fiyameta wrote: ↑05 Mar 2026, 18:06አረቦችን የሀበሻ ትራፊ ምግብ እንዲበሉ ያደረጋቸው ኢትዮጵያዊ አልገዛ ባይነት፣ አይበገሬነት፣ ልበ ሙሉነት ፣ አሸናፊነት ፣ ታላቅነት።
![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
Please wait, video is loading...https://www.facebook.com/watch/?v=887014817318196
Another Abiy Ahmed school of Prosperity Party PHD graduate...(Megalomaniac Ethiopian Grifter Aggrandizing)

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10103
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ይቺ ልጅ ግን ወኔዋ ይለያል፣ ይነዝራል። ከዘርዓይ ደረስ የማይተናነስ እጅግ በጣም አስገራሚ ጀብዱ ነው የፈፀመችው። ድርብ ክብር ይገባታል።
Re: ❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
She definitely set the bar high for almaze.
If lying was an Olympic sport, she would be the gold medalist, and almaze would have settled for silver.
If lying was an Olympic sport, she would be the gold medalist, and almaze would have settled for silver.
Re: ❤︎❤︎❤︎ almazeን ያስናቀች የዓመቱ ምርጥ ቀዳዳ ❤︎❤︎❤︎ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
PP should pair up its top cadre almaze with the woman to produce the best ever lying team in history.
-
Hazega/Tsazega.
- Member
- Posts: 1600
- Joined: 12 Jun 2007, 20:55