ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!
ቡፌ ደላጋር ፣ ላጋር ጉምሩክ !!!!
Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!
ለገሃር አልፎ ያለው ጨርቆስ የቆምጬ መፀዳጃና መሽርሞጫ ስፍራ ነበር🤣🤣🤣
Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!
ጨርቆስ ዛሬ ላይ እጅግ ውድ ከሚባሉት ቦታዎች አንዱ ነው! እነ ሳሙኤል ታፈሰ ያደጉበት ፣ ዝቅ ብሎ ደሞ የማሞ ካቻ ቤትና ጋራዥ ዛሬ ላይ ጆ ማሞና ወንድሞቹ ብቻ 3 ሰማይ ጠቀስ እየገነቡበት ነው።
ለግሃር ላይ ላ ጋር የሚባለው የኢሚራት ሃብታሞች የሚገነቡት የብዙ ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ሲሆን ፣ ሌላው ኢግልስ ሂል የሚባለው ሌሎች አንቬስተርስ ናቸው ። ከሜክሲኮ አልፎ ልደታ ጀርባ ያለው መሃመዲያ ቪሌጅ የሚባለው ሙሉ ከተማ ያላሙዲን ነው ። ጊፍትና ቴምር (አፋር) የሚባሉት ሌሎች ግዙፎች ከፒያሳ እስከ ተክለ ሃይማኖት ድረስ ሰማይ ጠቀስና ገበያ አዳራሽ ይዘዋል ። ገና መርካቶና ኮልፌ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ ቦሌና ካዛን ቺዝ ይሆናል ። አለቀ ድህነት የሚያዋጣ ንግድ አይደለም! ድሃ ከድህነት የሚወጣው ከሃብታም ጋር በመስራት ነው! አገር የሚያለማ ደሞ ብሄራዊ ከበርቴ እንጂ ብሄራዊ ድሃ አይደለም!

ፊፊ፣ ፎለ ፊና የኋልዮሽ ማለት ነው! ያው ያንቺው ታሪክ ስለሆነ