Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የቆምጬ ተንኮሎች‼️

Post by Odie » 27 Feb 2026, 20:31

ስርቶ መብላት ወይም አምሮት ማግኘት ሲያቅተው ከመለመን ውጪ:

1. ይሳደባል :lol: ስራውን ማንቋሽሹ ነው:: But the psychology is he is not able what you can do

2. ድግምት መስተፋቅር ምናምን እያለ ይስራብሃል

3. በዶሴ ሊተበትብህ ይሞክራል ጉደኛው ቆምጬ :lol: :lol: