Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17268
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ለካድሬዎች - አንድ ቱሪስት ወደ አዲስ አበባ የሚመጣበትን ምክንያት አስረዱኝ

Post by Selam/ » 23 Feb 2026, 05:21

አንድ ቱሪስት ወደ አዲስ አበባ የሚመጣበትን ምክንያት አስረዱኝ:
- የቀበና ወንዝን ለማድነቅ
- የኮሪዶር መብራት ለማየት
- ኪነ ህንፃን ለማድነቅ
- ባህላዊ ቁሳቁስ ለመግዛት ወይንም ለመስረቅ
- ቤተ መዘክር ለመጎብኘት
- እንጀራ ለመብላት
- ጋብቻ ለመፈለግ ወይንም ለመሸርሞጥ
- የዪቱብ ሳንቲም ለመለቃቀም