Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13112
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ድሮ ልጅ ሆኜ ስፖርት ለፓስፖርት ይባል ነበር፣ ዛሬ ግን ጋዜጠኛ፣ ለስደተኛ ተብሎ ተመልሶዋል!

Post by DefendTheTruth » 17 Feb 2026, 06:43

ድሮ ልጅ ሆኜ ስፖርት ለፓስፖርት ይባል ነበር፣ ዛሬ ግን ጋዜጠኝነት፣ ለስደተኝነት ተብሎ ተመልሶዋል!

በዛሬ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስሪት ዉስጥ በጣም የምደንቀኝ በጣም የምደንቀኝ ነገር፣ ከሁሉም በላይ፣ የማንንም ተራ ሰዉ፣ በአንዳንድ ነገር እንዲሁም ከሌላ ሰዉ ባጣም ያምያንሱ ሰዎችን ከምንም አንስቶ የማጀገን እሳቤ ነዉ። ይህ ጉዳይ ከምንም በላይ በወያኔ ጊዜ በጣም ገዝፎ ነበር፣ አሁን ላይ ትንሽ ረገብ ብሎዋል፣ ምስጋና ለተስፋፋዉ የሶሻል ሚዲያ ቅኝት ይሁን እንጂ!