Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13062
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ትብዕቱ ልክ ልገባ ነዉ፣ ይለናል ደሳለኝ!

Post by DefendTheTruth » Today, 15:09

ትብዕቱ ከልክ አልፎ ነበር፣ አሁን በቅርብ ቀን ልክ ይገባል! ሻቢያ ወደ ታሪክነት ልቀየር ጠራሞት ላይ ነዉ፣ ብቹሎቹ እየተወራጩ ነዉ፣ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ ና ሌሎችም!

እናት ሻቢያ ከቦታዉ ላይ ስፈነቀል፣ በሱ ስር የተጎለጎሉት ቡቹሎች መወራጫታቸዉ የምጠበቅ ነዉ!

አናብስቶቹ ስራ ጀምረዋል፣ ተኩስ ግን አልተጀመረም፣ ልብ በሉ!