Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አብይ ጦርነትን አይጀምሩም ከጀመሩም አይሸሹም! አለመጀመር ይሻላል!

Post by Digital Weyane » 15 Feb 2026, 17:35

ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት

ሽምጥ ጋላቢ ከነፈረሱ
በዱር አዳሪ ድንጋይ ትራሱ
ለኤምሬትስ ሲል አትሳሳም ነፍሱ
ሞትን ያስመኛል ግርማሞገሱ

እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።

እህል አልቀምስ እንቅልፍም የለኝ
እናቴ የቀባችኝ ሰባተኛው ንጉስ ነኝ
እጄን አልሰጥም ሞት ካሎሰደኝ

እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።

ሄደህ ንገረው ለዛ ሳዑዲው
ዘንዶ ያወጣል አሳ ጎርጓሪው
እጄን አልሰጥም ላንተ ነዳጅ ቆፋሪው
ክሎሮክስ ጠጥቼ እሞታለሁ እንደ ጀግና ሰው

እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።

:roll: :roll: :roll: :roll:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ ጦርነትን አይጀምሩም ከጀመሩም አይሸሹም! አለመጀመር ይሻላል!

Post by Axumezana » 15 Feb 2026, 18:36

መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት!

Post Reply