Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ጸጥታ ካውንስል ቢን ዛዬድ፣ አብይና ሃሜቲ በሱዳን ህዝብ ላይ እያደርሱት ያለውን ወድመት አጥብቆ የሚያወግዝ መግለጫ አውጥቷል።

Post by sarcasm » 12 Feb 2026, 20:01

አብይ በብልጭልጩ ጎዳና ሊያደምማቸው ሽር ጉድ እያላ ሳለ፤ በመዲናችን የተሰበሰበው የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ጸጥታ ካውንስል ቢን ዛዬድ፣ አብይና ሃሜቲ በሱዳን ህዝብ ላይ እያደርሱት ያለውን ወድመት አጥብቆ የሚያወግዝ መግለጫ አውጥቷል።

* RSF በ አልፋሸር የፈጸመውን ፍጅት አውግዟል

* በ RSF የተቋቋመው የጎንዮሽ አስተዳደር ተቀባይነት የለውም ብሏል

* በሱዳን ጦርነት እጃቸውን ያስገቡ የውጪ ሀይሎችን ኮንኗል ( እንዚያ የውጪ ሀይሎች እናማን እንደሆኑ የታወቀ ነው)

#አጣብቂኝ


Finfinne Press
በዲምላይቱ ዲፕሎማሲ አልተሳካም በማሳጁ ዲፕሎማሲ ይሞክራል ተብሎ ይጠበቃል ... 😀

Please wait, video is loading...