Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15164
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።

Post by Abere » 11 Feb 2026, 20:50

ኮዳ ሁሬሳ (aka Horus) ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።

መቸም የ80 አመት ዝተት አሮጊት ይህን አይቃኝም :mrgreen:

መሄደ ነው መፈርጠጤ ባህር ሰማዩን ሰንጥቄ፤
አንተን እንደ ኮዳ በሽንጤ ታጥቄ። :lol: :lol:

ወይ ሶዶ-ጎርዴና - ባህር ውስጥ የገባች አይጥ ሆኑ እኮ አማራ ክፍለ ሀገራት ገብተው። የባሩድ ጢስ ሲሸታቸው ፍርጠጣ - ኪስ ማውለቅ ሌላ፤ተኩስ ሌላ።እነ ሁሬሳ ሸክም ለማሸከም እንጅ ለጦርነት የት አሉበት።

Misraq
Senior Member
Posts: 17361
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።

Post by Misraq » 11 Feb 2026, 21:17

ሁሬሳ ዓብይ አህመድ ወደ ሰማይ አርጓል እንደሚልህ እመነኝ። እንደሱ አይነት ነፍሱን እና ፊንጣጣውን የሸጠ ካድሬ መቼም አይለወጥም። ሌላው ይህ ውራጌ የአማራ ጥላቻ እና የበታችነት ስሜት ስለሚያጠቃው ነው ኦሮሙማ ላይ የተለጠፈው። ዓብይ ሲሄድ ሌላ ፀረ አማራ ላይ ተለጥፎ ታገኘዋለህ

Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።

Post by Horus » 11 Feb 2026, 21:53

ፋንዲያ የባንዳ ልጅ የግብጽ ቅጥረኛ አጋሚዶ !!! በ2 ሳምንት ውስጥ ድምጽሽ አይሰማም! ዛሬ ግብጽና ሻቢያ ባዘዘሽ መሰረት ያፍሪካ ስብሰባን ረብሺ ተብለሽ የሆነ ሳንቲም ተወርውሮልሻል! ደሞ ገና ተቀጥቅጠህ ትከስማለህ ! ዉሻ ያማራ ካንሰር :lol: :lol: :lol: :lol:



Abere
Senior Member
Posts: 15164
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።

Post by Abere » 12 Feb 2026, 15:06

Misraq,
ምንም ጥርጥር የለውም ወደ ሰማይ ተነጠቀ ይላል። ቂጡን ወትፎ የሚደግፈው ከልጅነት እስከ እውቀት የመረረ የአማራ ጥላቻ ስላለው ነው። ከዚህ ፎረም ላይ አንስሮ የሚያንዘረዝረው ያጥላቻ ነው። ከቀኃሥ - ደርግ - ኢህ አፓ እስከ ኦሮሙማ ዕድሜውን በሙሉ ጸረ-አማራ ነው። የወጣትነት ዘመኑ አፍሮው ሸብቶ፤ ሸበቶው አልቆ እራስ ቅሉ መላጣው ቀረቶ ባለበት ዘመን ሁሉ በአማራ ጥላቻ የተሞላ መራራ የሶዶ-ጎርዴና ተወላጂ ነው። በጥላቻ እንደ ኖረ ምንም ሳይኖር ከዚህ አለም ማይሌጂን ጨርሶ ይጠረዛል።


ሁሬሳ ከአለቃው በላይ ክንድ የሚያስለካ ውሸታም ነው። ታሪክ አይዋሽም - የሁሬሳ ዘመዶች በህግ-ፊት ለምስክረነት ብቁ እንዳልነበሩ ይነገራል። ይህ ማለት እነ ሁሬሳ ህጋዊ ሰውነት ይጎድላቸዋል ማለት ነው። ሆድ እንጅ ህሌና እና ማታብ ያለቸውም።

Post Reply