Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15164
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ህዝብ ሳይሆን መሬት ፥ ህገመንግስት ሳይሆን ህግ አልባነትን ለሚሰብከው አበረ በትግራይ ካርታ ላይ አዲስ አስተያያት ስጥ በሉሉልኝ!

Post by Abere » 10 Feb 2026, 20:37


መንግስትም ህግም በሌለበት አገር፤ በደረቁ ባታደርቀኝ ምን አለበት። የትግራይ አገረ ግዛት የትግራይ ክ/ሀገር ነው። ህግ እና መንግስት ሲወጣ የቀድሞ የንጉሰ ነገስቱን ጠቅላይ ግዛት ታገኛላችሁ። ቅንጭር ወያኔ የወረሙማ እና የሻዕብያ መጠቀሚያ ስለሆነች የትግራይ ወጣትን ማወራረጃ በማድረግ ትግሬን በሲዖል ውስጥ ታኖራለች።
ትግሬ ክልል አያስፈልገውም፤ በድፍን ኢትዮጵያ መኖር ነው። እስኪ ወያኔዎች እረፍት ስጡት።


Post Reply