Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13124
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አንተም የዘዉ አካል ነበርክ፣ ያም ማለት ወንጀለኛ ነህ!

Post by DefendTheTruth » 30 Jan 2026, 17:43

ይህ ነገር ስጀመር ነዉ፣ አያዋጣም ብለን ነበር፣ ሰሚ አጣን፣ የተለያዩ ቅጢያዎችም ተሰጡን፣ ታዲያ ዛሬ አንተንና መሰሎችህን ወንጀለኞች ከማለት ሌላ ምን አማራጭ አለን?

ጀዋር መሀመድን መቀወም የጀመርኩት፣ ጋና መንጋዎችን ሰብስቦ ኦሮሞ ፊርስት የምል መፈክር አንግቦ የተነሰ ጊዜ ነበር፣ አያወጣም ብዬ፣ አይ ያዋጣል ያሉኝ ነበሩ። ዛሬ አነዛ ሰዎች እፍረት ተከናንቦዋል። እፍረት ብቻ ሳይሆን ወንጀለኞችም ናቸዉ። በዚህ ዳፋ ብዙ በደል ና ጥፋት ደርሶዋል ና፤ ተጠያቂነት መኖር አለበት ና!

እስክንድር ነጋንም ጋና መነሻችን አማራ፣ መድረሻችን ኢትዮጵያ በምል አጉል ና እብርት ራሱን ወጥሮ ወደ ጫካ ያቀና እለት ነበር፣ አያዋጣም ብዬ፣ አይ ያዋጣል ያሉ ና የተቃወሙኝ ነበሩ፣ ዛሬ እነዛ ሰዎች ወንጀለኞች ናቸዉ፣ ምክንያቱም ጥፋት ና ወደር የለሽ ዉድመት ደርሶዋል ና፣ ተጠያቂነት መኖር አለበት!

የዛ ጥፋት አካል የነበረ ሁሉ ዛሬ ጥፋተኛ ና ወንጀለኛ ነዉ!