Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 41950
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ♻️

Post by Horus » 30 Jan 2026, 16:20

Fiyameta wrote:
30 Jan 2026, 15:59
😮😮😮😮😮

ፊፊ
ሆረስ 7ኛ ለ5 አመት ኖረ እንጂ ተወልዶ አላደገበትም! ሆረስ ዘ ክስታኔ ተወልዶ ያደገው በተዋበው የሶዶ ተራሮች ላይ ነው! የኃይለ ስላሴ ዘመን 7ኛ ደሞ የገናና ነጋዴዎችና ምሁራን መፍለቂያ ስንትና ስንት አርቲስቶች እና ዲታዎች ፣ ዶክተሮች የፈለቀባት ሰፈር ነበረች !

ዛሬ ችጋራም ያንተ ዘመዶች ከወያኔ ጋር ተጠራርገው ሰፍረውባታል

ጉራጌ ቦሌ ። ኮልፌና ሲ ኤም ኤ ሄዷል

ይህም ሆ ሰባተኛ ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል !

አንተ ግ ን ቆሞ ቀረ በጌታው ቁላ የሚሸልል ምስኪን ነህ!

ነፍሴን ላሲዝልህ! በ20230 ድፍን አዲሳባ ቦሌን ይመስላል !!! አለቀ !!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23772
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ ✨✨ የብልጽግናው ካድሬ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ✨✨

Post by Fed_Up » 31 Jan 2026, 16:21

ውስጡ ለቄስ:: የሰው ልጂ የረከሰባት አዲስ አበባእውነተኛ እድግ ሳይሆን በኮሪደር ልማት ሰበብ እነ በሻሻው አብይ እና አበሮቹ ኢትዮጵያ ገንዝቧን የሚጠቡባት ከተማ ናት :oops:

ያሳዝናል

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21085
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ ✨✨ የብልጽግናው ካድሬ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ✨✨

Post by Fiyameta » 04 Feb 2026, 16:44

She graduated with an accounting and finance degree, but she's looking for a housemaid job in the Emirates. :shock: :shock:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10103
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ ✨✨ የብልጽግናው ካድሬ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ✨✨

Post by Digital Weyane » 04 Feb 2026, 20:50

ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆነ። የተማረው ለግርድና ፣ ያልተማረው ለፓርላማ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23772
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ ✨✨ የብልጽግናው ካድሬ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ✨✨

Post by Fed_Up » 05 Feb 2026, 18:07

ትልቅ ሰይጣን የተጠናወታት ኢትዬጵያ "እሬቻን" ሳይሆን "እየሱስ" ነው እሚያስፈልጋት::

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21085
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ ✨✨ የብልጽግናው ካድሬ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ✨✨

Post by Fiyameta » 08 Feb 2026, 22:10

South Sudanese YouTuber: "Are you standing outside at 3 AM in the morning looking for A Man?"

Horus' sister: "oh, your name is Aman? I'm Mekdes. Nice to meet you." :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21085
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ታይላንድን ያስናቀው ኮሪደር! ✔️ ✨✨ የብልጽግናው ካድሬ Horus ተወልዶ ያደገበት ሰፈር በኮሪደር ልማቱ አሸብርቋል። ✨✨

Post by Fiyameta » 10 Feb 2026, 00:53

PP Cadre Horus built new homes for his millionaire friends who were camping out in outdoor corridors. :|

Post Reply