Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41927
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቴዲ አፍሮ አባት አገር እንደ ቡየ ገበሬዎች ተራራማው አገራቸውን በእርከን አክመው እያለሙት ነው!

Post by Horus » 30 Jan 2026, 15:32

እንደ ቡየ የካሳሁን ገርማሞ (ግርማዊ) አገር! ቴዲ አፍሮ ባባቱ ስም ቤተ መጻሕፍት ሰርቶለታል! አባቱ ባለቅኔ ምሁር ነበር! ቴዲም ከፍተኛ የመጽሃፍ አፍቃሪ ባለቅኔ ነው!