Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወያኔና ሻቢያ ፍጻሜ ጦርነት!

Post by Horus » 29 Jan 2026, 13:19


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የወያኔና ሻቢያ ፍጻሜ ጦርነት!

Post by ethiopianunity » 29 Jan 2026, 14:26

Horus wrote:
29 Jan 2026, 13:19
Horusአሁን insider ነኝ ስላልክ የአእውነት ጥያቄ ልጠይቅህ።
በቅርቡ ፒፒ ከአሜሪካና እስራእኤል የተገናኙበት ጉዳይ ሰለ አባይ ስለ የቀነድ አፍሪካ ረብሻ አረቦች እጃቸውን ያስገቡበት ይመስላል። አሁን ፒፒ ሙሉ ለሙሉ ተማምኖ እንዳልከው ህዋሀትን፣ ለማንኮታኮት የቆረጠ ይመስላል። ሻብያን አይመስለኝም። ይህ ማለት የትግራይ ህዝብ እልቂት ይፈለጋል ከአማራ ጋር ፣ ከፒፒ ጋር፣ ምናልባትም ከሻብያም ጋር እያገጩት። ትግራይ የደረሰለት የለምቨአእንጂ በቀርቡ በተደረገው ጦርነት 1 ሚሊዮን ካለቀበት በሗላ አዲስ መሪዎች ከተመረጡ በሗላ ሰላም ፈልገው መኖር ሊጀምሩ ነበር።፣ እንደልነዳቸው ፒፒ ያዳናቸው ግሩፖች እንደነ ምግበ፣ ደ ፅዮን ለሻብያ ጋር ስለሚሰሩ ችግር መፍጠር ጀመሩ። እንደውም መንግስት ይግባልን ትግራዮች ብለው ሲለምኑ ነበር። አሁን ፒፒ ከወረጪዎችጋር ስብሰባ ካደረገ በሗላ ህዋሀትን ለማጥፋት ቆርጧል ይመስለኛል። ይህማለት ህዋሀት መረስነሪ ሰረለሆነ ካለ ውጪዎች green light ለፒፒ የሰጡትይመስላል። ፒፒ ሀዋሀትን ካለነሱ ፈቃድ ማጥፋት አልቻለም ነበር። ይመስለኛል ህዋሀት እንደ ማያዣ ነው። ኢትዮዽያ ለውጮቹ የፈለጉትን ካደረገች ፒፒ ህዋሀትን እንደፈለገ ማድረግ ይችላል። እምቢ ካለች ሀዋሀትን ከሻብያ ጋር ሆነው ጦርነቱ እንዲጀመር ያረጋሉ። ታዲያ ድርድሩ ስለምን ነበር ነው የኔ ጥያቄ?

Right
Member
Posts: 4646
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወያኔና ሻቢያ ፍጻሜ ጦርነት!

Post by Right » 29 Jan 2026, 16:11

PPvsTPLF
War#3 in just 8 years under Abiye the clown.

Eris fought war1&2 alongside PP, and war#3 alongside TPLF.
The PP Solider’s are running for their life.

This ugly tragedy is happening in war torn, impoverished and badly run Ethiopia.

Shame to those lowlifes who are supporting this criminal, incompetent and tribalist clown.
Ethiopia have never seen and will never have such an incompetent leader.

Post Reply