Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17041
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Pastor Yoni Magna - የጴንጤ ፓርተሮች ከ18 በላይ ሴትች ጋር በአንድ አመት ብቻ ዝሙት እንደሚፈፅሙ ከፓስተሮች የሰማውን ገለፀ

Post by Misraq » Yesterday, 11:51

"በመጨረሻው ዘመን በስሜ ይመጣሉ። ነገር ግን ከእኔ እንዳልሆኑ ከሥራቸው ታውቀዋለህ" ይላል መፅሃፍ ቅዱስ።

ጴንጤ የዝሙት ስብስብ ነው። ሴቶች አይሸፋፈነም። ጭራሹንም ተቀባብተውና አጫጭር ቀሚስ አድርገው ለዝሙት ነው የሚሰበሰቡት። ይህ social anxiety ያለበትን እና አይንአፋር ወንድን ለማጥመድ የተሰራበት ነው።