Re: ✈️ አስደጋጭ ሰበር ዜና ❕ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ደበደበች ✈️
Sudan is ready to take control of the Benishangul-Gumuz region in Ethiopia to stop the UAE from establishing a military training camp for its RSF mercenaries in the region. Whoever controls the Benishangul-Gumuz region controls the dam.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ✈️ አስደጋጭ ሰበር ዜና ❕ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ደበደበች ✈️
ሞንግስታችን ምን እያደረገ ነው? ሞከላከያስ የት ሄደ? ምን እስኪሆን ነው የሚጠብቀው?
ሱዳኖች ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!!
ሱዳኖች ግን ማንን ፈርተው ነው ጦርነቱን በኢንተርኔት ላይ የማያደርጉት? የ almazeን ዲጂታላዊ ሠይፍ ፈርተው ይሆን?
ሱዳን በመረጃ ፎሩም በኩል ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በፌስቡክ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በኤክስ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በዩቱብ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
ድንበር ጥሶ መጣ ባልጠበቅነው መንገድ
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

ዳውን ዳውን ሱዳን!