Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12984
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

እነ ምስራቅ እንደዛቱበት፣ "ታላቁን እስክንድር" ትንሹ እስክንድር አድርጎ የስልጣን ትርፍራፊ ወረወሩለት

Post by DefendTheTruth » 20 Jan 2026, 17:29

ምስራቅ ሰሞኑን በደስታ ስፈነድቅ ነበር፣ ኦሮሞ (የኦሮሞ ድቃላዉ እስክንድር) ከስልጣን ስለተወገደለት!

አበሩ ና ዩንዬን የምባሉ ጉጠቶች ግን ሀዘን ተቀምጦዋል፣ ጥቁር ለብሶ!