Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ወረብ ዘ ማየ ሕይወት!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 16:59

የሕይወት ዉሃ ወረብ! ወረብ በሌጣ ትርጉሙ በክብ መዞር ማለት ሲሆን ልክ እንደዚህ በክብ በመዞር ማሸብሸብ ማለት ነው! ዛሬ ግን ወረብ ባጭሩ ሽብሸባ ማለት ነው