Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!

Post by Horus » 10 Jan 2026, 21:58

ከዚህ በታች ያሉት 30 የኢትዮጵያ መንግስት ፕሮጀክቶ በእኔ ሆረስ አመለካከት ዋና ዋና የምላቸው ያገር ብሄራዊ ጥቅሞችና አንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንዲደግፋቸው የሚገባና መንግስት እነዚህ ፕሮጀክቶች በማሳካቱ መደገፍ እንዳለበት የሚያሳዩ ናቸው ። ሌሎች ሰዎች የራሳቸውን ብሄራዊ ጥቅም ከነዚህ ሊቀንሱ ወይም በዚህ ላይ ሊጨምሩ ይችላሉ ።

ጥላት ፣ ባንዳ ፣ ምቀኛና ቡዳ የሚባሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ፣ ኢትዮጵያ ጠሎች ፣ እነሱ ይህን ባለማድረጋቸው እነዚህን ስኬቶች የሚያጣጥሉ ሁሉ ያገር ጠላት ብቻ ሳይሆን ያገር ሸክም የእድገትና ስልጣኔ ጠላቶች ናቸው።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...

1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት

መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ


Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!

Post by Horus » 10 Jan 2026, 22:11

ቀይ ባሕርና የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ቁጥር 1 ያገር ጥቅምና የግዴታ ችግር !! !


Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!

Post by Horus » 10 Jan 2026, 22:33

በየጫካው የጸጉራቸውን ቅማል እየለቀሙ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችን ግብጽና ሻቢያና ገረዶች ይህን ሲያዩ ምን ይሰማቸው????


sesame
Member+
Posts: 8353
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!

Post by sesame » 10 Jan 2026, 23:09

Horsey,

The most important duty of any leader, specially of a fragile nation like Ethiopia, is to ensure its survival. But Abiy is doing everything in his power to kill Ethiopia.

A prime example of this is the war in Amhara. What exactly is the purpose! To ensure Oromo supremacy? Ethiopia had just emerged from a 2 year devastating war with Tigray when the dimwit from Beshasha started another war. Of course, he might have thought it would be over in a couple of weeks. But that does not excuse the recklessness of the action. The Amharas had suffered enourmously at the hands of the TPLF. They suffered more than anyone in the 2-year war. Abiy had no business to add to their sufferings. His attempt to humiliate them for generations to come by finishing off Fano, his allies, can never be forgiven by Amharas. The war in Amhara is shaping up to be his death sentence. He will certainly be defeated there.

And then we had a totally idiotic MoU with Somaliland which was opposed globally and terminated Djibouti's and Somalia's friendship. He retreated but the damage was done.

Then came bizarre hallucinations about the Red Sea. Which added Eritrea to the list of enemies surrounding Ethiopia. Eritrea is not going to take his threats lightly. It will certainly retaliate in ways that the child from Beshasha can not comprehend. There are a thousand ways to skn a cat, specially a dumb one!

The devaluation of the Birr was another major knife stab on Ethiopians. It has effectively killed the Ethiopian econmony making most imported goods unaffordabale. Imagine if you wanted to buy a $100 phone today. It used to cost 5,700 Birr. But now it is about 157,000. Phones may not be essential, but what about essentials like medicine for example. How many Ethiopians have died because they can't afford their medication!

And finally, we have a war looming with the Sudan because the idiot has allowed the RSF inside Ethiopia. Well, it will hasten his departure. Welcome as that is, the survival of the nation is in doubt!


Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!

Post by Horus » 11 Jan 2026, 13:18

ጉራጌ ሲመርቅ አገርኛ ኢትዮጵያ ግፍትኪ ገነት ዳርኪ ኧሳት ዪኩን ይላል! ያም ማለት አገራችን ኢትዮጵያ መሃሏ ገነት ድምበሯ እሳት ይሁን ማለት ነው!

ኢትዮጵያ ባህር አልባ ሆና ሰላም የሚሆን አፍሪካ ቀንድ ለዘላለም አይኖርም!

በሱማሌ እሳት ነው

በጂቡቲ እሳት ነው

በሱዳን እሳት ነው

በኤርትራ እሳት ነው

ኢትዮጵያ ትገነባለች ትገነባለች ትገነባለች !

ያ ነው የምርቃቱ ምስጢር !

Naga Tuma
Member+
Posts: 7160
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!

Post by Naga Tuma » 11 Jan 2026, 14:25

ዕቅድ ማለት መልካም ነዉ።
ዕቅድን ማሳከት ድካም ኣለዉ።

በሃምሳ ዓመታት ዉስጥ ሳይሆን በአስር ዓመታት ዉስጥ ስለ ኢትዮጵያ ዉስጥ መፈክሮችህ ኣንዴ ጎሳዊ ዘመናዊ፣ ሌላ ግዜ ኢጎሳዊ ዘመናዊ የምትል ከሆነ ዬትኛዉ ዕቅድ ያድክም?

መሃልሽ ገነት፣ ዙርያሽ እሳት ይሁን የሚል መፈክር ኢኢትዮጵያዊ ነዉ። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዘ ላንድ ዌር ኢን ኖ ዋን ኢዝ ሮንግድ ተብሎ ጥንት ግዜ በነብይ የተባለ የተመሠከረላት ስለሆነ ነዉ።

Post Reply