Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 8685
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

It's astonishing to find out that Eritrea's military has 1,756 tanks.

Post by almaze » 10 Jan 2026, 03:01

In a country with fewer than 150 Hilux pickup trucks, it is truly astonishing to find out that there are 1,756 tanks.


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10089
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: It's astonishing to find out that Eritrea's military has 1,756 tanks.

Post by Digital Weyane » 10 Jan 2026, 03:46

ከዓለም ባንኮች ቡዙ ቢልዮን ዶላር ተበድረን የገዛናቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ዘመናዊ ታንኮች ኤርትራን ለማውደም ባካሄድናቸው ጦርነቶች ውስጥ ባልጠበቅነው መንገድ በሻእቢያ እጅ ገብተዋል። :roll:

ዛሬ ታንኮቹን ለመግዛት የተበደርነውን $69 ቢልዮን ዶላር ዕዳ ለመክፈል ተቸግረናል። :roll:

እንድንከፍለው የሚጠበቅብንን ዕዳ ኤርትራን እንድትከፍለው ለማድረግ በዓለም አቀፉ የዳኞች ገላጋይ ፍርድ ቤት ቀርበን ሀቁን እናስረዳለን። :roll:

<<ኢፍ ዊ ዶንት ሃቭ ዘ ታንክስ ኤኒ ሞር፣ ዊ ዶንት ፔይ!>> የሚለውን መሪ ቃል አንግበን ነጭ ጠበቃ አቁመን እንከራከራለን። ድል ለብልፅግና! :roll:

Post Reply