Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7163
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝን የምያዘልል ምክንያት ታወቀ ኣሉ

Post by Naga Tuma » 09 Jan 2026, 17:59

በኣንደኛ ደረጃ ምንም የታወቀ ነገር ዬለም።

ስለዚህ የኢትዮጵያዉ ሎሬት እንዳለዉ ወላይታ ማለት የዕዉነት ኣንድነት ማለት መሆኑ ስለሚታወቅ ዕዉነቱ ገና ተጠንቶ የሚታወቅ ነዉ።


አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ

ለመነሻ ያህል የቀድሞ ተማሪዉ ይህን ሰሰሜ የለጠፈዉን ካርታ ሳያይ በፊት ሃገር ብትናጋ እንደ ሀይለማርያም ደሳለኝ ያሉ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዴት ይሆናሉ ብሎ እራሱን መልሶ መላልሶ የጠየቀ ነዉ።

ከዉሳኔ 96 በፊት ፍትህ ለሁሉም ማለት መፈክሩ ሆኖ ነበር።

ተዓምራዊ በሆነ መንገድ ዉሳኔ 96 ዉስጥ ገብቶ ከሆነ ኣያዉቅም።

ሰሰሜ፣ በቅርቡ ብይኑ ከላይ ስያይ የኖረዉ ነዉ ብዬህ ነበረ።

ይህን ካርታ እንድትለጥፍ የገፋፋህ ተዓምራዊ ነገር ኣለ?

ካለ ለእብሪተኛ ምሳሌ ያዘጋጀህ ኣንተን ሊሆን ይችላል?