Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10090
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚔️ ግብግብ በሌለበት ገላጋይ ፍለጋ ⚔️

Post by Digital Weyane » 11 Jan 2026, 04:50

ከኤርትራ ጋር ጦርነት ለመግጠም አቅም ባይኖረንም የጦርነት ነጋሪትን እየጎሰምን ኤርትራን በተጠንቀቅ እንድትቆም ለማድረግ ግን እንችላለን። ይህንን ማድረግ ከቻልን የኤምሬትስ ጌቶቻችንን አጀንዳ ግቡን እንዲመታ ግዳጃችንን ተወጥተናል ማለት እንችላለን። :roll: :roll:

እኛን ኢትዮጵያውያንን የሚያሰጋን ነገር ካለ፣ እርስ በርሳችን በምናደርጋቸው ጦርነቶች ሀገራችን አንዴ ካፈረስናት መቼም አንመልሳትምና አረቦችን እና ፈረንጆችን ወክሎ ኤርትራውያንን ሊዋጋ የሚችል ኃይል በአከባቢው አይኖርም። ኤርትራውያን በሰላም የሚኖሩበት እድል ካገኙ ደግሞ የአፍሪካ አገሮችን በሙሉ በምግብ ራሳቸውን እንዲችሉና ከተረጅነት እንዲወጡ ለማድረግ ያስችላቸዋል። በኤርትራ ምድር ተወልዶ ያደገው የአፍሪካ ነፃነት ሌሎች አፍሪካውያን ጋር ይደርሳል። ይህንን አደገኛ መርዝ ልታቆመው የምትችል ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት እና እንዳትፈርስብን ጠንቀቅ እንበል። :roll: :roll:

Post Reply