Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7160
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የሀማሴን መለኮታዊ ዉርደት

Post by Naga Tuma » 07 Jan 2026, 14:48

በአካል ሄዶ ያልቃኘዉ የአኙዋ እና የጉሙዝ ክልሎች ዉስጥ የፈረዖዎችን ኣሻራዎች ከቃኘዉ ዙርያ ሆኖ መቃኘት።

የላካቸዉ የቦረኙዋ እና የቦርሙዝ ሰዎች ምን የፈረዖዎችን ኣሻራዎች ኣገኙለት?

ፈረዖዎች የተፈጠሩት ሆነ የኖሩት እ አ አ በ1991 ዓም ኣይዴለም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7160
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሀማሴን መለኮታዊ ዉርደት

Post by Naga Tuma » 02 Feb 2026, 17:02

ሀማሴን ፈረዖ ምነስን የምያዉቅ ነዉ?

Post Reply