ኣማኝ ሆንክ ኣዕምሮ ያለህ ጆሮዎችህን ከፍተህ ስማ።
መሠማት ያለበት ታሪካዊ እንከን ይዋጥ ማለት ሃጥዓት ሲሆን የታሪክ ዕዉነት ይገለጥ ማለት ጽድቅ ነዉ።
መለኮታዊ ምልክቶች የሚመክሩት ይህን ነዉ።
የዳንኤል ትንቢት ምዕራፍ አስራ ሁለት፣ ሁለት ቁጥሩ ኣንዱ ይሆን? አያን ወጅን ልጤ ጋኒ በሌሳ ልጤ ተእና?
ታሪካዊ እንከንን ማስተካከል ለሁላችንም ነዉ።
ጥንት ዘመን መለኮታዊ ነዉ እና ቀዳሚ ማንነትህን ተዉ ሲባል ግራ የተጋባዉ ገብረክርስቶስ ነኝ ያለ ነዉ።
ጋላ የማለት ምንጭ ገብረክርስቶስ ሆነ።
በደርግ ዘመን ከላይ ሆኜ ጋላ ያለዉን ኣደራጅ ያለ ገብረክርስቶስ ሆነ።
በደርግ ዘመን ያደራጀዉ በዚህ ዘመን ኣጥፊ ጋላ ነዉ ብሎ ዋና ከሳሽ ገብረክርስቶስ ሆነ።
እኔ ኦርመ እንጂ ጋላ ኣይዴለሁም ያለን የዚህ ዘመኑን ጁዳስ ኤስካርዮት ላኪ ገብረክርስቶስ ሆነ።
ገብረክርስቶስ ኣልሆንም ያለዉን በግድ ገብረክርስቶስ ካልሆንክ ብሎ ከሳሽም ገብረክርስቶስ ሆነ።