ይህ ሰው የድሮ የህንድ ፊልም እያየ ማደጉንም እዚ ነግሮን ነበር.
ይህ እድሜ ጠገብ ሰው ማን ነው?
የውጭ አገር መሪ አገሬ ገባልኝ እያለ ፣ በዚ ዘመን ጮቤ የሚረግጥ፣ በተግባር የስግጠትን ጥግ የነካ እሱ ማን ነው?
Re: ልዑል አዶናይ ገና ሳይወለድ ሰግጦ የጨረሰ ይህ ንገሩኝ ባይ ሰው ማን ነው?
The 80 years old, Horus.
Behaving like a 5 years old kid. Proving the myth that SODOs never mature, never evolve in their ability to think.
Behaving like a 5 years old kid. Proving the myth that SODOs never mature, never evolve in their ability to think.
Re: ልዑል አዶናይ ገና ሳይወለድ ሰግጦ የጨረሰ ይህ ንገሩኝ ባይ ሰው ማን ነው?
እድሜ ጠገብ አልሽ, Eden. ስብሀት ነጋ comes to mind. እዚህ ER ላይ እርጅና እንደወንጀል የተቆጠረ መሰለኝ። ግን ከአርባ አመት በታች የ ER አባል የለም ብየ መወራረድ እወዳለሁ። የ ኤርትራኖችን የ ER ደንበኞች ከሆነ ጥያቄው the average is sixty- five.