Re: PM MODI RECEPTION MORE LIKE A BELOVED ELDER THAN A FORMAL GUEST!
ጠቅላይ ምንስትር ሞዲ ዚስ ፕሌስ ሃዝ ኤ ፕሮብሌም ያስባለን የኮንትሮል ቮልዩም ኣስተማሪ ኢትዮጵያዊን ፈልገዉ እጅ ሳይነሱ ከተመለሱ ተመልሰዉ በመምጣት እጅ መንሳት ኣለባቸዉ።
እግረመንገዳቸዉን የዉጫሌን ዉል ኣንብበዉ ልምድ ወስደዉ የሚመለሱ እንጂ የተጻፈላቸዉን ደብዳቤ ኣንብበዉ ሳይገባቸዉ የሚመጻደቁ እንዳልሆኑ መገመት ይቻላል።