Re: አክሱማኢዛና፡ ለምንድን ነው የትግሬ ልጆች ብቻ አጸያፊ ባህሪ የሚያንጸባርቁት?
Horus this is part of Abiy's hate propaganda to divide/ rule and commit genocide on Tigray for the 2nd time. In every society more than 90% to 95% people are reasonable & good . May be max 10 % people may have abnormal behaviour. You cannot condemn every one for the faults of few unless you have hatred & an intention to commit genocide
Last edited by Axumezana on 12 Dec 2025, 22:45, edited 1 time in total.
Re: አክሱማኢዛና፡ ለምንድን ነው የትግሬ ልጆች ብቻ አጸያፊ ባህሪ የሚያንጸባርቁት?
አክሱምAxumezana wrote: ↑Yesterday, 22:12Horus this is part of Abiy's hate propaganda to commit genocide on Tigray for the 2nd time. In every society more than 90% to 95% people are reasonable & good . May be max 10 % people may have abnormal behaviour. You cannot condemn every one for the faults of few unless you have hatred & an intention to commit genocide
ቪዲዮውን ስማው እንጂ! ትልቅ ክርክር እየተደረገ ነው ።
Re: አክሱማኢዛና፡ ለምንድን ነው የትግሬ ልጆች ብቻ አጸያፊ ባህሪ የሚያንጸባርቁት?
ሰማሁት! ላንተም ለኔም የማይመጥን አጀንዳና ውል የለሽ ማዶኗቀር የበዛበት የሰፈር ንትርክ ነው።
Re: አክሱማኢዛና፡ ለምንድን ነው የትግሬ ልጆች ብቻ አጸያፊ ባህሪ የሚያንጸባርቁት?
ይህውልህ!
እነሱ ሊያነሱት ፈርተው ወይም አቅቷቸው ተዉት እንጂ አንድ የራያ ልጅ ለነዚህ የትግራይ ልጆች ስነምግባር መበላሸት እራሱ የትግራይ ኃይማኖትና ቄሶቹ ናቸው ብሎ የቀሩት ተናጋሪዎች ግ ን ሸሹት ።
እኔ በማውቀው ልክ አንድ እጅግ የሚረብሸኝ ነገር አለ ። ይህም በትግሬ ማህበረሰብ ውስጥ ሴቶች ያላቸው ዋጋና ሴትን የመድፈር በሽታ ነው ። እኔ የምመጣበት ማሕበረሰብ ውስጥ ሴት ተደፈረች የሚባል ነገር ሳድግም አላውቀውም ፣ ዛሬም እስከ ዛሬ ሰምቼ አላውቅም ። ልጅ ሆኜ ታላላ እህቶቼን የምጠብቀው ከዝንጀሮ ነበር ። የኬላ ተራራ ዝንጀሮች በጣም ጠበኛን ተንኮለኞች ነበሩ ።
ከዚያ በተረፈ አንድ ሰው ሴት ደፈረ ማለት እስከነቤተ ሰቡ እስከነ ዘርማንዘሩ የማይነቀል ወንጀል ስለሆነ በፍጹም ፍጹም ሴት ልጅ ተገድዳ ተደፍራ እኔ አላውቅም ። ትግሬ ውስጥ ቤተሰብ ሁሉ ይደፍራል ፣ ሲባል ሰምቼ እስከዛሬ የሚያሳዝነኝ ና ይህን መሰል ባህሪ ከየትና ለምን ሊኖራችሁ እንደ ቻለ መፈተሽ አለብህ?
ይህ ነገር በሃሳቤ እያለ ነው የቲክ ቶከሮቹ ጉዳይ የመጣው? የራያው ተናጋሪ ያለው ቄሶቹ እራሳቸው የሞራል ልዕልና የሌላቸው ከሁለት ሶስት ሴት የሚወልዱ ናቸው ይላል ። ይህ ምን ያክል ወነት ነው?
ማለትም የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አንዱ እና ዋናው ችግር የካልቸርና ሞራል ውድቀት ነው ። እኔ እዚህ ፎረም ረጅም ትንተና ለጥፌ ነበር ከጥቂት አመታት በፊት! ብዙ ያጠናሁት ነገር ነው። የካልቸር መላሸቅ፣ አመጽ ፣ ኮንፍሊክት፣ ወንጀል ውዘተ ከመንፈሳዊ ሕይወት እና ሞራል ብቃት ውድቀት የሚመጡ ናቸው ።
ይህ አንዱ ትልቁ የትግራይ ችግር አይመስልህም ወይ>
Re: አክሱማኢዛና፡ ለምንድን ነው የትግሬ ልጆች ብቻ አጸያፊ ባህሪ የሚያንጸባርቁት?
Tribalist animal. There are a lot of Tigrians who fought and died for Ethiopia more than the blood [deleted] SODOs.እነሱ ሊያነሱት ፈርተው ወይም አቅቷቸው ተዉት እንጂ አንድ የራያ ልጅ ለነዚህ የትግራይ ልጆች ስነምግባር መበላሸት እራሱ የትግራይ ኃይማኖትና ቄሶቹ ናቸው ብሎ የቀሩት ተናጋሪዎች ግ ን ሸሹት ።
Re: አክሱማኢዛና፡ ለምንድን ነው የትግሬ ልጆች ብቻ አጸያፊ ባህሪ የሚያንጸባርቁት?
የራያ ልጅ ስላልከው ሰው ሲናገር የሰማሁት አድዋዎች እንዲህ እንዲህ ናቸው እያለ ነበር ! ንግግርም ጥላቻ የወለደው እንጂ እውነትነት የለውም! በጎጃምና በጎንደር መካከል ልዩነት እንዳለ ሁሉ፥ በጎንደር ውስጥ በደብረታቦርና፥ በዳባት መካከል፥ ልዩነት እንዳለ ሁሉ በአክሱምና፥ በአድዋ፥ በአድዋና አዲግራት፥ በአዲግራትና በእንደርታ etc ልዩነት አለ! በትግራይና በአማራም አንድነትም ልዩነትም አለ ፤ ልዩነት ውበት እንጅ የጠብና የጭቅጭቅ ምክንያት ሊሆን አይገባም!