Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18421
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አማራ ከኦሮማራ ያገኘው ትርፍ፥ መገደል፥ አአ እንዳይገባ መከልከል......!

Post by Axumezana » Yesterday, 18:57

ኦሮማራ ወዶ ወንድሜ ከዳኝ
ዘረፈኝ፥ ገረፈኝ በግፍ ገደለኝ
ልቅሶውን ሰሞቸ አይዞህ ብዬ ብለው
ምዕራብ ትግራይ እኮ አለኝ የአብይ ነው
ወደ ልብህ ተመለስ ያለህ ይበቃሃል
አሻፈረኝ ካልክም ወሎንም ይነጥቁሃል
የኦሮማራ ፍቅር ገና ያጎድለሃል
ወንድምህን ከድተህ በፍቅር ሰክረሃል
በconvince-deceive ድግምት ጨርቅህን ጥለሃል
ራሳቸው ገድለው ወይን ነው ይሉሃል
አጉል ፍቅር ይዞህ ያንገዋልልሃል
አዲስ አበባ ኬኛ አትግባ ተብለሃል
የምእራብ ትግራይ ብቻ ያንገበግብሃል
ወንድምህ የቀን ጅብ ነው ብለው ቢነግሩሁ
እውነት ነው አልካቸው እነርሱ እየበሉሁ
በconvince-deceive ድግምት ናላህን አዙረው
ከወንድምህ አጣሉሁ እንተን ላድክም ብለው