ብዙዉን ጊዜ አማሮች (አማርኛ ተናጋሪዎች) አንድን የኦሮሞ ስም እንኳን በትክክል ለመጥራት ብዙ ይታገላሉ።
ብርቱካን መደቅሳ (ሚዳቅሳ)
ጌትነት አልማዉ ጥሩነህ አባዱላ ገመደ (Gemeda) ለማለት ብዙ ጣረ ና ገመዳ (Gemmedda) ብሎት ቁጭ አለ፣ ለክፋት አይመስለኝም፣ ልጁ በጣም አርበኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ ና የጥላቻ ወይም የንቀትም አይደለም፣ በእርግጠኝነት ለመናገር የምችል ጉዳይ ነዉ። ያለመቻል ጉዳይ ነዉ፣ እንጂ።