Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14793
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሆረስ ማኒፌስቶ ---> የአቋም መግለጫ

Post by Abere » 10 Dec 2025, 10:20

የሆረስ ማኒፌስቶ ---> የአቋም መግለጫ
ኦቦ ሁሬሳ (ሆረስ) ለበርካታ ጊዚያት የጭቃ ውስጥ እሾህ በመሆን የኖረ አክራሪ ኦሮሙማ ሲሆን አሁን የአደባባይ የኦሮሙማ እሾህ ነው። የኦቦ አብይ አህመድ አማራን የማጥፋት ራዕይ ማስፈጸምያ ፕሮፓጋንዳ ወናፍ በመሆን ያገለግላል። በተግባር እያደረገ ያለው ይህን ነው።




viewtopic.php?f=2&t=371971