Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6031
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የኢትዮዽያዊዉ "አታቱርክ" OCDs!

Post by Odie » 06 Dec 2025, 16:24

OCD: Obssessive Compulsive disorder
a mental health condition characterized by a cycle of unwanted, intrusive thoughts (obsessions) and repetitive behaviors or mental acts (compulsions) that a person feels driven to perform.
ለምሳሌ ጀርም የሚፈራ የሆነ ነገር በነካ ቁጥር ይታጠባል :lol:
1. ፒኮኳ የአገር ምልክት ሆና መቅረቧ

2. የኢትዮዽያ ምልክቶች ከሁሉም ሚንስትር መስሪያቤች መነሳት

3. በገገማ affable መስረት የአዲስ አበባ የጉራጌና የአማራ ቅርስ የሚባሉ "ጠጅ ቤቶች" መነሳት

4. አንበሳ ምልክት አሳሩን መብላቱ (የሞአንበሳ ከእምነገደ ይሁዳ ጥላቻ!)

5. 13 days of sunshine ወደ ላንድ ኦፍ ኦሪጅንስ መቀየር

6. ዻጉሜን ለመቀየር መወራቱ

7.የአገር ስም ለመቀየር መወሳቱ

8. ኦርቶዶክስን ማራከስና መስበሩ
ወዘተ
ለምን ይሄ ሁሉ?
-የቀደመችቱ “ነፍጠኛ" ኢትዮዽያን ወደ ማታስፈራው "አማራ" ወደማታስታውስው ምድር መቀየር-unnecessary and false rhetoric!
-የቀድሞ ታላላቅ ኢትዮዽያውያንንታሪክ ፍቆ በራሱ በወጠጤ መልክ ማስራት!

ይህችትና ፒኮኳ
👇