Axumezana has seen Abiy & his government under tremendous pressure & in disarray as allied forces siege Addis Ababa!
ግማሹ ይፀልያል የረሳውን አምላክ አስታውሶ
አብይም ግራ ገብቶት ጦሩ ተተራምሶ
አዲስ አበባን መከላከል አቅቶት ሀፍረትን ለብሶ
Axumezana እዛው ድረስ ደርሶ
ምክር ቢጤ ሰጠ ምህረትን ተንተርሶ
ምክሩን ሰሚ የለም ሁሉም አጎንብሶ
አሁንስ ቁርጥ ነው መመለስ የሚባል የለም
OLA +FANO + TDF የሚችለው የለም
https://www.youtube.com/live/kNqIS5Xv3t ... KoXyW-YsjP