Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለህዳር ጽዮን ታዴሰ ወረደ ለአክሱም ጽዮን ስዕለት ተሳለ-- የአባይ ትግራይ ህልም ይሳካለት ዘንድ። ወያኔያዊ ዕንባ አፈሰሰ።አማራን ደም ሲያስለቅስ የኖረ ንስሃ ሳይገባ ማኒፌስቶውን ሳይቀድ።

Post by Abere » 01 Dec 2025, 12:20

ለህዳር ጽዮን ታዴሰ ወረደ ለአክሱም ጽዮን ስዕለት ተስሎ ተመለሰ---> የአባይ ትግራይ ህልም ይሳካለት ዘንድ። ወያኔያዊ ዕንባ አፈሰሰ።አማራን ደም ሲያስለቅስ የኖረ ንስሃ ሳይገባ ማኒፌስቶውን ሳይቀድ።
:lol: