Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14738
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

99% Huresa ስለ አዲስ አበባ 3-D (AI) ልማት ይለጥፋል፤ በክስታኔ ጉራጌዎች ግን Dḁting Site ለመፍጠር አዳብና ይለጥፋል -- ሶዶጎርደና ነው የሚባለው በምክንያት ነው

Post by Abere » 01 Dec 2025, 12:13

99% Huresa ስለ አዲስ አበባ 3-D (AI) ልማት ይለጥፋል፤ በክስታኔ ጉራጌዎች ግን Dḁting Site ለመፍጠር አዳብና ይለጥፋል -- ሶዶጎርደና ነው የሚባለው በምክንያት ነው
ሁሬሳ የፊንፊኔ ካድሬ አይኑን በጨው አጥቦ ጉራጌ በመምሰል በጉራጌዎች ስም ወንጀል ይፈጽማል። የአዳኔች አቤቤ ፊንፊኔ የፕሮፓጋንዳ የሸገር ሸምቀቆ ገመድ ጎታች ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 14738
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 99% Huresa ስለ አዲስ አበባ 3-D (AI) ልማት ይለጥፋል፤ በክስታኔ ጉራጌዎች ግን Dḁting Site ለመፍጠር አዳብና ይለጥፋል -- ሶዶጎርደና ነው የሚባለው በምክንያት ነው

Post by Abere » 01 Dec 2025, 14:28


ሁሬሳ ጫት ነው አደንዛዥ ዕፅ የሚወስደው ወይስ አልኮል - መሬት ላይ የሌለ ምስል እና ቪድዮ በየደቂቃው ይለጥፍባታል - ያችን ያልታደለች አዲስ አበባ። እንደ ሁሬሳ ከሆነ እኮ የኢትዮጵያ ከሁለት ዲጅት በላይ አድጋ ዓለምን በአግርሞት ሞልታ ነበር 3 ወራት ባለነሰ ጊዜ። ሁሬሳ ሳታትስቲክስ እና ቪድዮ ኢትዮጵያዊያን በቀን 10 ጊዜ መመገብ ይችላሉ - 3 ጊዜ የነበረውን ምኞት ሪኮርድ በመስበር 10 ጊዜ መብላት ተችሏል። ወሬ በሽበሽ ኑሮ ገሀነበ የሆነባት አዲስ አበባ። ለማያውቅሽ ታጠኝ ነው።



Post Reply