መግደል አይሰለቸው የሌለበት ዳኛ
ቤትየን አፈረሰው ሁሉን ኬኛ ኬኛ
ኮሪደር ኮርደር ለህዝቡ መዝናኛ
ሆዴን እየራበው በሽፍን ጉረኛ
ፍትህ የሌለበት ጉቦ ክፈለኛ
የሆዳሞች ስብስብ እኛ ነን ተረኛ
ጦርነት ናፋቂ ደም መጣጭ ሱሰኛ
ፋኑዬ ወይንን ይዞ ቶሎ ይገላግለኝ
OLA ከወለጋ ጉቶውን ይንቀልልኝ
የመደመር ዛር መቃብር ይግባልኝ
ጁላም እሱ ነው
ደመቀም እሱ ነው
ጌቾም እሱ ነው
ሃጥያት ተደምሮ ስሙ አብይ ነው
ሌላው ሁሉ ካደ አብይን ውገረው
የእኔ ስራ ድርሻ መላላክ ብቻ ነው
ለሶስተኛው ግብዣ እጄን ልታጠበው
ቁርጥም ጥብስም ይብላ የለውጥ ሃወርያ ነው