[/quote]
Re: አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳያስ ሎሌ ስለሆነ Axumezana አያምነውም ስለ ጌቾ ስልቾ ያለው ግን ትክክል ነው!
አንዳርጋቸው ፅጌ አቢይን አሞግሶ አያቅም። ያውቃል። ትራይባል ፓለቲከኞች ባብዛኛው የሚያምኑትን አይደለም የሚሉት። ደጋፊዎቻቸው መስማት የሚፈልጉትን ነው። አለዛማ ጌታቸው መሀይም አይደለም። አቢይን ጠንቅቆ ያውቃል። ሀምሳ አመት የትራይባል ፓለቲክስ ሲዘምሩ የነበሩ TPLF እና OLF ከፓለቲካ ውጪ እያደረጋችው ያለውን አቢይን እንዴት ሊንቅ ይችላል። አይችልም። ያ ዝልፊያ ለነ Eden የተወረወረ ችሮታ ነው።
Re: አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳያስ ሎሌ ስለሆነ Axumezana አያምነውም ስለ ጌቾ ስልቾ ያለው ግን ትክክል ነው!
Odie ቦዘኔው በለጠፉከው ER ፓስት ነው የወር ገቢህን የሚያሰሉት። እንቅልፉ የለህም። ስራ ሰርቶ መኖር መጥፎ አይደለም። አስብበት።
