ቃላት
ሞጨ = መንገድ
ተሻሎቸ = ጥያቄ
ወሻል = መጠየቅ
ወሺል = ማወቅ
ወሺሺል = መተዋወቅ
ዋሺሺል = ማስተዋወቅ
ግቦ = ደቦ
ዉሳቻ = የሴቶች እንሰት መፋቂያ ደቦ
ዎጀ = የእረኞች በተራ ከብት ማገጃ ደቦ
ቢተን = ድግስ (ዝግጅት)
ቤለማ = ሸንቃጣ
መሲና = መካን
አለመት = ምላስ
ግራት = ጥጋብ
ኩቻት = ፍርሃት
ብራቅ = መብረቅ
ዋውርር (ዋውር) = መናገር
ዝብር (ወዘብር) = መልስ (መመለስ)
ተረቶች
ዬገራ ብራቅ ቲኮች = ጥጋበኛ መብረቅ አይፈራም
ያዎር አለመት ቲንቅለቀል ያድሩ = ለፍላፊ ምላስ ሲንቀለቀል ያድራል
አፍ መፍቻ
ጎለድ በሞረድ ቢሞርዱ ሞረድ በጎለድ ይሞረዱ! (ቢላ በሞረድ ሲሞረድ ሞረድ በቢላ ይሞረዳል)