በእኔ ግምት ከአስመራ የተላለፈ ትዕዛዝ አለ ። ለምን? ኤርትራዊያን ዝም የሚሉት ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንድም ከግብጽ ሌላም ከሳውዲ አረቢያ ሲነገራቸው ነው።
ኤርትራ ከኢራን ጋር የምታደርገው መሞዳሞች መጥፊያዋ እንደ ሚሆን የታወቀ ነው! በዚህ ልክ እስራኤልና አሜሪካንን መድፈር ማለት የኤርትራ ፍጻሜ ማለት ነው።
የኢሚራቲና እስራኤል ሕብረትና የሱቀር ደሴት ጦር ቤዝ እናም የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት ድጋፍ የኢሳያስን ልክ ያሳየናል !
እነ ፊፊ ጸጥ ብለዋል!
Re: ዛሬ ኢ አር ላይ አዲስ ነገር አለ! የኤርትራዊያን ዝምታ!
Because you moron are doing their job indirectlyHorus wrote: ↑25 Nov 2025, 15:55በእኔ ግምት ከአስመራ የተላለፈ ትዕዛዝ አለ ። ለምን? ኤርትራዊያን ዝም የሚሉት ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንድም ከግብጽ ሌላም ከሳውዲ አረቢያ ሲነገራቸው ነው።
ኤርትራ ከኢራን ጋር የምታደርገው መሞዳሞች መጥፊያዋ እንደ ሚሆን የታወቀ ነው! በዚህ ልክ እስራኤልና አሜሪካንን መድፈር ማለት የኤርትራ ፍጻሜ ማለት ነው።
የኢሚራቲና እስራኤል ሕብረትና የሱቀር ደሴት ጦር ቤዝ እናም የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት ድጋፍ የኢሳያስን ልክ ያሳየናል !
እነ ፊፊ ጸጥ ብለዋል!
And they found out you are SOB and not willing to respond to you.
They know their job is done by your bogus party already.
And they did a nice job because it looks you are itching and longing for their insult/post